በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጦ የቆየው የመምህራንና የትምህርት አመራሮች የሙያ ፈቃድና እድሳት እንደገና ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ፡፡

በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጦ የቆየው የመምህራንና የትምህርት አመራሮች የሙያ ፈቃድና እድሳት እንደገና ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ፡፡ ========= ግንቦት 14/2017 ዓ.ም (ትምህርት ቢሮ)…

ለትምህርት ቢሮ የማኔጅመንት አባላት ትምህርት ቤትን መሰረት ያደረገ ተከታታይ የሙያ ማሻሻያን በተመለከ ስልጠና ተሰጠ።

ስልጠናው የቢሮው ባለሙያዎችና የማኔጅመንት አባላት ትምህርት ቤት ሂደው ድጋፍና ክትትል ሲያደርጉ በትክክለኛ እውቀትና ክህሎት ላይ የተመሰረተ ድጋፍ ለማድረግ እንደሚያግዛቸው የአማራ…