የአብክመ ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ11 ከተሞች ለሚማሩ ተማሪዎች የተማሪዎች የልደት ምስክር ወረቀት እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡
የአብክመ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ በ2013 በጀት አመት በ11 ከተሞች ለሚማሩ ተማሪዎች የልደት ምዝገባ በማድረግ የልደት የምስክር ወረቀት ለመስጠት እንቅስቃሴ…
ወላጆችን እና መምህራንን የማመስገን ሀገር አቀፍ መርሀ ግብር ተካሄደ
ትምህርት ሚኒስቴር ተማሪዎች መምህራኖቻቸውን እና ወላጆቻቸውን የማመስገን እና የማድነቅ ሀገር አቀፍ መርሀ-ግብር አካሂዷል። በመርሀ ግብሩ ላይ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች፣ የሀይማኖት…
የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአዲስ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተለቀቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባወጣው መረጃ የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአዲስ…