ከአራት ሚሊዮን በላይ ወጣቶች በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እንደሚሳተፉ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕፃናት እና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ፡፡

በክረምቱ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በተለያየ ቦታ የሚገኙ ወጣቶችን የርስ በርስ ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሠራም ቢሮው አስታውቋል፡፡ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ትኩረት እያገኘ…

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አዲሱ የስርዓተ ትምህርት ማሻሻያ መጽሃፍት ዝግጅት ከሰኔ 6/2013 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሄድ አስታወቀ፡፡

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ይልቃል ከፋለ /ዶክተር/ አዲሱ የስርዓተ ትምህርት ማሻሻያ የመጽሃፍት ዝግጅት ከሰኔ 6 ጀምሮ እንደሚካሄድ አስታውቀዋል፡፡ የስርዓተ…

በደብረ ማርቆስ ከተማ መንቆረር ትምህርት ቤት በ9ሚሊየን ብር ለመማሪያ ክፋል አገልግሎት እንዲውል ታስቦ የተገነባ ህንፃ ተመረቀ። **************

በደብረ ማርቆስ ከተማ መንቆረር ትምህርት ቤት በ9ሚሊየን ብር ለመማሪያ ክፋል አገልግሎት እንዲውል ታስቦ የተገነባ ህንፃ ተመረቀ። ************** የመንቆረር አጠቃላይ ሁለተኛ…