በዝቅተኛ የክፍል ደረጃ ለሚገኙ ተማሪዎች ባለፈው ዓመት በተሰጠው ምዘና ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከዞንና የኮሌጅ አመራሮች፣ከመምህራንና ከተማሪዎላጅ ማህበር እንዲሁም ከወረዳ ትምህርት አመራሮችና ምዘናው ከተካሄደባቸው 71 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት…

የኦ ክፍል ተማሬዎችን በሰለጠኑ መምህራን ማሰተማር የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ እና የትምህርት ብክነትን ለመቀነስ ትልቅ ድርሻ አለው ተባለ።

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ለኦ ክፍል መምህራን ስልጠና ከሚሰጥባቸው የመምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጆች አንዱ የበጌምድር መምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጅ ነው። በበጌምድር መምህራን…