የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የመርሱ ልማት ዳይሬክቶሪት በክልሉ ለሚገኙ የኦ ክፍል መምህራን
ከመጋቢት 13-27/2013 ዓ.ም በ8 ኮሌጆች ስልጠና እየሰጠ ነው። በክልሉ ትምህርት ቢሮ የመርሱ ልማት ባለሙያ አቶ ለጋስ አህመዲን በጎንደር መም/ትምህርት ኮሌጅ…
ክልላዊ የጥናትና ምርምር ሲፖዚየም ተካሄደ
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ያዛጋጀው ክልላዊ የጥናትና ምርምር ሲፖዚየም ከሰሞኑ በባህርዳ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በጥናትና ምርምር ሲፖዜሙ በርካታ ትምህርት እና ተሞክሮ…
በአማራ ክልል ለጎልማሶች የትምህርት ብርሃን ምዘና ሊሰጥ ነው
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከመጋቢት 7-8/2013 ዓ.ም ለሁሉም የዞንና ወረዳ የጎልማሶችና መደበኛ ያልሆነ ትምህርት ባለሙያዎች የትምህርት ብርሃን ምዘና አስፈላጊነት ዙሪያ…
የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች የ6 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሂደ፡፡
በአማራ ክልል የሚገኙ አስር መምህራን ትምህርት ኮሌጆች የኮሌጅ ዲኖች፣ የአካዳሚክ ኮሚሽን አባላት፣ የክልልና የኮሌጆች የመምህራን ማህበር አመራሮች በተገኙበት የ6 ወራት…