በአማራ ክልል የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በውጤታማነት ለማጠናቀቀ እየተሰራ ነው
የ2012 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክኒያት ትምህርት በመቋረጡ በወቅቱ ሳይሰጥ ቆይቷል፡፡ ትምህርት ከተጀመረ በኋላም ቢሆን…
ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የ6 ወራት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተጠናቀቀ
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከትምህርት አመራሮችና ባለድርሻ አካላት ጋር ለ2 ቀናት በደሴ ከተማ ሲያካሂደው የቆየውን የ6 ወራት እቅድ አፈፃፀም…
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥ ተገለፀ።
ትምህርት ሚኒስቴር በኦን ላይን ሊሰጥ የነበረውን የ2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥ አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን…
በአማራ ክልል ባለፉት 6 ወራት ከተከናወኑ ተግባራት በከፊል በቁጥሮች ሲገለፁ
*ሰብአዊ ግብአት ማሟላት 142 የመጀመሪያና 54 የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ር/መምህራን ፣ 42 የመጀመሪያና 7 የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ሱፐርቫይዘሮች ተመድበዋል 2.የ2,066…