የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2013 የትምህርት ዘመን የ6 ወር እቅድ አፈፃፀም ግምገማ ከትምህርት ባለድርሻ አካላት ጋር በደሴ ከተማ እያካሄደ ነው።
የክልል፣የዞንና የወረዳ የትምህርት አመራሮች እንዲሁም የክልልና የዞን መምህራን ማህበር አመራሮች፣ የክልል ዳይሬክቶሬቶችና የዞን ቡድን መሪዎች እና ሌሉች ባለድርሻ አካላት…
በአማራ ክልል “እንድናገለግልዎ ማስክ ያድርጉ” ንቅናቄ በትምህርት ቤቶች ተጀመረ
በሀገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረው “እንድናገለግልዎ ማስክ ያድርጉ” መርሀ ግብር በአማራ ክልል በባህርዳር ከተማ በሚገኘው የባህርዳር መሰናዶ ትምህርት ቤት ዛሬ በይፋ …
ሀገር አቀፍ የ“እንድናገለግልዎ ማስክ ያድርጉ” ንቅናቄ በትምህርት ቤቶች በይፋ ተጀመረ።
“የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዳይቋረጥ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛዬን እጠቀማለሁ” በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፍ የ“እንድናገለግልዎ ማስክ ያድርጉ” ንቅናቄ በትምህርት ቤቶች በይፋ…
በአጭር ጊዜ በህዝብ ተሳትፎ የተገነባው መሰናዶ ት/ቤት ተመረቀ።
በምስራቅ ጎጃም ዞን ማቻክል ወረዳ በደጋ ስኝን ታዳጊ ከተማ “በተባበረ ክንድ የጀመርነዉን እንጨርሰዋለን” በሚል ቃል በህብረተሰብ ተሳትፎ የተገነባዉ የደጋ ሰኝን…