የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አዲሱ የስርዓተ ትምህርት ማሻሻያ መጽሃፍት ዝግጅት ከሰኔ 6/2013 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሄድ አስታወቀ፡፡
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ይልቃል ከፋለ /ዶክተር/ አዲሱ የስርዓተ ትምህርት ማሻሻያ የመጽሃፍት ዝግጅት ከሰኔ 6 ጀምሮ እንደሚካሄድ አስታውቀዋል፡፡ የስርዓተ…
የደቡብ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ የመምህራን ዝውውር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ
የደቡብ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ ከሰኔ 1/2013 ዓ.ም ጀምሮ የመምህራንን ዝውውር እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ በዝውውር ስራው የዞንና የወረዳ የመም/ትም/ አመራር…
በደብረ ማርቆስ ከተማ መንቆረር ትምህርት ቤት በ9ሚሊየን ብር ለመማሪያ ክፋል አገልግሎት እንዲውል ታስቦ የተገነባ ህንፃ ተመረቀ። **************
በደብረ ማርቆስ ከተማ መንቆረር ትምህርት ቤት በ9ሚሊየን ብር ለመማሪያ ክፋል አገልግሎት እንዲውል ታስቦ የተገነባ ህንፃ ተመረቀ። ************** የመንቆረር አጠቃላይ ሁለተኛ…
ሁለተኛ ዲግሪ የትም/ዝግጅት በ2013 ለ 2014 ከዞን ዞን ትምህርት መምሪያ የተዛወሩ መምህራን ዝርዝር፡፡
2013 to2014 transfer final 2nd degree