በ10 ዓመቱ የትምህርት ልማት እቅድ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ
በ10 ዓመቱ የትምህርት ልማት እቅድ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሁሉም ዞንና ከተማ አስተዳደሮች ከተውጣጡ የእቅድና መረጃ ቡድን…
የ2012 ዓ.ም ክልላዊ የ8ኛ ክፍል ፈተና በመጭው ሳምንት ይሰጣል
በአማራ ክልል የ2012 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከታህሳስ 12-14/2013 ዓ.ም በክልሉ በ5162 ት/ቤቶች እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በክልላዊ…
የአማራ ክልል መምህራን ማሕበር ለሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ድጋፍ አድርገ
ሀገር ውጤታማ መምህርና የማይሸነፍ ወታደር ሲኖራት ከፍ ትላለች፡፡ መምህሩ ያስተምራል ወታደሩ ይጠብቃል፡፡ መምህር ከሌለ ያወቀና የሚመራመር ትውልድ አይኖርም፣ ወታደር ከሌለ…
የተፈጠረውን ቀውስ በመቋቋም የክልሉን ትምህርት መታደግ ይገባል ተባለ
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከታህሳስ 1-2/2013 ዓ.ም የወረዳና የዞን የትምህርት አመራሮችና የመምህራን ማህበር አመራሮች በተገኙበት ቀውሱን ግምት ውስጥ ያስገባ የትምህርት…