ምቹ የትምህርት አካባቢን በመፍጠር የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ተጠናክሮ እንደሚሰራ ተገለፀ ፡፡

በምስራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ አስተባባሪነት የከተማና የወረዳው ትምህርት ፅ/ቤት ርዕሳነ መምህራን ፣የስራ ሃላፊዎች ፣አመራሮችና ባለሙያዎች በተገኙበት በሞጣ ከተማ ና…