በዝቅተኛ የክፍል ደረጃ ለሚገኙ ተማሪዎች ባለፈው ዓመት በተሰጠው ምዘና ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከዞንና የኮሌጅ አመራሮች፣ከመምህራንና ከተማሪዎላጅ ማህበር እንዲሁም ከወረዳ ትምህርት አመራሮችና ምዘናው ከተካሄደባቸው 71 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት…