የተፈጠረውን ቀውስ በመቋቋም የክልሉን ትምህርት መታደግ ይገባል ተባለ
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከታህሳስ 1-2/2013 ዓ.ም የወረዳና የዞን የትምህርት አመራሮችና የመምህራን ማህበር አመራሮች በተገኙበት ቀውሱን ግምት ውስጥ ያስገባ የትምህርት…
ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ
በአለም አቀፍ ደረጃ በተከሰተው የኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የገጽ ለገጽ ትምህርት ተቋርጦ የነበረ ሲሆን በአሁን ሰዓት በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የመማር ማስተማር…
ተመራቂ የዲፕሎማ እጩ መምህራን የብቃት መለኪያ ምዘና ፈተና ወስደዋል፡፡
በአማራ ክልል በሚገኙ አስር መምህራን ትምህርት ኮሌጆች ለተከታታይ ሶስት አመታት በመደበኛዉና በማታዉ መርሃ ግብር በዲፕሎማ ትምህርታቸዉን ሲከታተሉ የቆዩ ተመራቂ ተማሪዎች…
በአጠቃላይ ትምህርት ጥራት ማሻሻያ ፕሮግራም ለፍታሃዊነትና በፀረ ሙስናና ስነ ምግባር ዙሪያ ለፎካል ፐርሰኖች ስልጠና ተሰጠ።
ስልጠናው ትኩረት ያደረገው በሥነ-ምግባር ፅንሠ ሃሳብ፣አስፈላጊነት እና በአጠቃላይ ትም/ጥራት ማሻሻያ ፕሮግራም ለፍታሃዊነት ዙሪያ ሲሆን ስልጠናውንም የዞንና ወረዳ የስርዓተ ትምህርት ትግበራ…