13 ሺህ የሚጠጉ ተመራቂ የዲፕሎማ እጩ መምህራን የብቃት ፈተና ሊፈተኑ ነው፡፡
የብቃት ፈተናውን የሚወስዱት በአማራ ክልል በሚገኙ አስር መምህራን ትምህርት ኮሌጆች በተለያዩ የትምህርት ምስኮች በግልና በመንግስት ሲሰለጥኑ የቆዩ 12,950 ተመራቂ የዲፕሎማ…
ለ ኦ ክፍል አመራሮች የማማከርና ሱፐርቪዥን ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናዉ ጥሩ አቅም የፈጠረላቸዉ እንደነበርም ሰልጣኞች ገልጸዋል፡፡
ለ ኦ ክፍል አመራሮች የማማከርና ሱፐርቪዘዥን ስልጠና ከህዳር 19-23/2013 ዓ.ም ድረስ በደሴ፣ ደብረ ታቦርና ደብረ ማርቆስ ከተሞች ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናዉን አስመልክቶ…
“ተማሪዎች፣ መምህራንና የትምህርት ቤት አስተዳደሮች የኮሮና ቫይረስን በመከላከል አርዓያ መሆን አለባቸው” ዶክተር ሙሉነሽ አበበ
በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ ጀምሮ በ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 26 ሚሊዮን ተማሪዎች እንዲሁም በአማራ ክልል 6 ሚሊዮን ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው…
የህዝቡን ጥያቄ ሳይመልስ እንቅልፍ የማይተኛው ጀግናው የጎዛምን ወረዳ አመራር ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ባስመረቀ ማዕግስት በዛሬው እለት በግራራም ቀበሌ ሌላ የመሰረት ድንጋይ አስቀምጧል፡፡
ወረዳው ለትምህርት ጥራት ትምህርት ቤቶች ደረጃቸውን መጠበቅ አንዱ መስፈርት እንደሆነ በማመን ከአንደኛ ደረጃ ጀምሮ በርካታ የሁለተኛና መሰናዶ ትምህርት ቤቶችን እያስገነባ…