የተለያዩ የትምህርት መርጃ ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገ
የተባበሩት መንግስታት የህፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) ለህፃናት መማር ማስተማር ስራ የሚያግዙ ልዩ ልዩ የትምህርት መርጃ ቁሳቁሶችና የንጽህና መጠበቂያ ሳሙናና ሳኒታይዘር…
የትምህርት ሚኒስቴር የሂሳብና የሳይንስ ትምህርትን ለማሻሻል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ
የትምህርት ሚኒስቴር Minimum learning competence Ethiopia ከተባለ አገር በቀል ድርጅት ጋር በሂሳብና በሳይንስ ትምህርት በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሟል፡፡…