በአማራ ክልል ሁሉም ዞኖች በጦርነቱ ምክንያት ተጨማሪ ወደ ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ የተወሰነላቸው ተማሪዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ!!
በአማራ ክልል ሁሉም ዞኖች በጦርነቱ ምክንያት ተጨማሪ ወደ ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ የተወሰነላቸው ተማሪዎች ዝርዝር ይፋ ተደርጓል፡፡ በአዲሱ ውሳኔ መሰረት ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ተማሪዎች ዝርዝር በአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ድህረገፅ https://www.anrseb.gov.et/download
በቴሌግራም አድራሻችን https://t.me/anrse በመግባት ዝርዝራቸውን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ የውሳኔው ተጠቃሚ የሆናችሁ ተማሪዎች፣ የተማሪ ወላጆች እንዲሁም የትምህርት ባለድርሻ አካለት እንኳን ደስ ያላችሁ ማለት እንወዳለን፡፡

By awoke

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *