ትምህርትን የተጠሙት ተማሪዎቻችን መልዕክት ደብተርና ብዕር እንጅ ጥይት አንፈልግም፣ ዛሬ በሰላም ካልተማርን ነገ ሀገር መረከብ አንችልም እጃችሁን ከትምህርት ቤታችንና ከህልማችን ላይ አንሱ፣ መማር እንፈልጋለን ትምህርት ቤቶቻችን ይጠበቁልን ፣ የነገ ሀገር ተረካቢ ተማሪዎች ያለምንም ስጋት ወደ ትምህርት ገበታቸው ይመለሱ፣