ለአማራ ክልል ተማሪዎች፣ መምህራን፣ የትምህርት አመራሮች እና የትምህርት ባለድርሻ አካላት በሙሉ!!
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በትምህርት ቤቶች የሚያጋጥሙንን የተማሪዎች መማሪያ መጽሃፍት እጥረት ችግር ለመፍታት በየክፍል ደረጃው ያሉ ሁሉንም የተማሪዎች መማሪያ መጽሃፍት…
ወደ ትምህርት ቤት እንመለስ የሚል ንቅናቄ ከነገ ጀመሮ ይካሄዳል።
የትምህርት ሚኒስቴር ከትምህርት ቤት የቀሩ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት በሚመለሱበት ሁኔታ ላይ ከመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ጋር በ በይነመረብ ውይይት አካሄዷል፡፡…
በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ሙሉ ወጭ የተገነባው ደባርቅ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በከተማው ያለውን የ2ኛ ደረጀ ትምህርት ቤት ችግር ይፈታል ተባለ፡፡
በ13.5 ሚሊየን ብር ወጭ የተገነባው ደባርቅ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 18 መማሪያ ክፍሎች፣ቤተመፀሀፍት፣ቤተሙከራዎች፣የአስተዳደር ህንፃ፣መጸዳጃ ቤትና ክሊኒክ ያሟላ ነው፡፡ የደባርቅ…
የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በአማራ ክልል በሁሉም ትምህርት ቤቶች እየተሰጠ ነው
አለም አቀፍ ወረርሽኝ በሆነዉ ኮቪድ 19 እና በወቅታዊ የፀጥታ ችግር የተራዘመው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በአማራ ክልል በሁሉም የፈተና ጣቢያዎች…